ይድረስ ለኢትጵያዊያን በያላችሁበት ሁሉ

 

ውድ ኢትዮጵያውያን ባለታሪክነቷን ወደፊት ለማስቀጠልና በአለም ህዝብ ፊት በግንባር ቀደምትነት መታየት እኛ በአሁኑ ትውልድ አይረቤነት የአለም ሀገራት ቀዳሚነቱን ስፍራ ለመያዝ እየተንደረደረን እንገኛለን፡፡

ስለሆነም እያንዳንዳችን ኢትዮጵያውያን መጪውን ዘመን ሀገራችንን ካለችበት ችግር በማላቀቅ የወደፊቱ እጣ ፈንታዋን ለመወሰን ይቻለን ዘንድ መላው ኢትዮጵያውያን አብረን እንታደጋት እያለ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ አዲሱ አመትም ፣ ሥራ አጦች ሥራ የሚያገኙበት፣ የተራቡት የሚጠግቡበት፣ ያጡ የሚያገኙበት፣ የታመሙት የሚፈወሱበት፣ የተጣሉት የሚታረቁበት፣ ያዘኑት የተከዙት ደስታቸው የሚበዛት፣ ተስፋ የቆረጡት ተስፋቸው የሚለመልምበት፣ ወዘተ በማለት የምንመርቅበት ሀገር እንዲኖረን አብሮነታችን ከምንጊዜውም በላይ የሚፈለግበት ወቅት መሆኑን ደግመን ደጋግመን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡

አንዲት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!”

 

Ethiopia: Rulers, Reputations, Reality and the Promise of Fano. (2)

Haile Selassie The Pillar of a Modern Ethiopia